ዜና ዜና

የጋምቤላ እና የደቡብ ክልሎችን የሚያስተሳስረው የአቦቦ-ሜጤ አቦቦ-ኪ.ሜ 76 ኮንትራት አንድ የአስፋልት መንገድ ሥራ በማጠቃለያ ምዕራፍ ላይ ነው።

የጋምቤላ እና የደቡብ ክልሎችን የሚያስተሳስረው የአቦቦ-ሜጤ አቦቦ-ኪ.ሜ 76 ኮንትራት  አንድ የአስፋልት መንገድ ሥራ በማጠቃለያ ምዕራፍ ላይ ነው።     በአሁኑ ወቅት የፕሮጀክቱ ግንባታ 98 በመቶ ላይ የደረሰ ሲሆን መንገዱ ሙሉ ለሙሉ ለትራፊክ ክፍት ሆኖ... View »

የአዲስ-አምቦ-ባኮ-ነቀምት-አሶሳ የመንገድ አካል የሆነው የጉደር-ጌዶ 54 ኪሎሜትር ከባድ የጥገና ግንባታ ፕሮጀክት በማጠቃለያ ምዕራፍ ላይ ይገኛል፡፡

የአዲስ-አምቦ-ባኮ-ነቀምት-አሶሳ የመንገድ አካል የሆነው የጉደር-ጌዶ 54 ኪሎሜትር ከባድ የጥገና ግንባታ ፕሮጀክት በማጠቃለያ ምዕራፍ ላይ ይገኛል፡፡ በአሁኑ ወቅትም ከመንገድ ፕሮጀክቱ 92 በመቶ የሚሆነው የከባድ ጥገና ስራው ሙሉ ለሙሉ ተጠናቋል። ቀሪ የፕሮጀክቱ ክፍል በያዝነው በጀት... View »

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ የኢትዮጵያ - ጁቡቲ የትራንስፖርት ኮሪደር አካል የሆነውን የአዳማ-አዋሽ ምዕራፍ አንድ አዳማ- ኪ.ሜ 60 የፍጥነት መንገድ ግንባታን ዛሬበይፋ አስጀመሩ ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ  የኢትዮጵያ - ጁቡቲ የትራንስፖርት ኮሪደር  አካል የሆነውን  የአዳማ-አዋሽ ምዕራፍ አንድ አዳማ- ኪ.ሜ 60 የፍጥነት መንገድ ግንባታን ዛሬበይፋ አስጀመሩ ።  በአዳማ ከተማ በተካሄደው መርሃ- ግብር ላይ ... View »

የኢተያ – ሮቤ ምእራፍ አንድ የአስፋልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ ስራ አፈጻጸም በመስክ ምልከታ ተቃኝቷል።

የኢተያ – ሮቤ ምእራፍ አንድ  የአስፋልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ ስራ  አፈጻጸም በመስክ ምልከታ ተቃኝቷል። የመንገድ ፕሮጀክቱ  በትራንስፖርት ሚኒስትር ድኤታ አቶ ካሳሁን ጎፌ ፣ የኢመባ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር መሀመድ አብዱራህማን  እንዲሁም... View »

የወላይታን እና ዳውሮ ዞኖችን በአስፋልት ኮንክሪት መንገድ የሚያስተሳስረው የሶዶ-ኦሞ ወንዝ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ሊጠናቀቅ ነው።

የወላይታን እና ዳውሮ ዞኖችን በአስፋልት ኮንክሪት መንገድ የሚያስተሳስረው የሶዶ-ኦሞ ወንዝ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ሊጠናቀቅ ነው። 76 ኪ. ሜትር የሚረዝመው የሶዶ -ኦሞ ወንዝ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት   ከአጠቃላይ ኪ. ሜትር ውስጥ 95 በመቶ የተጠናቀቀ ሲሆን... View »
— 5 Items per Page
Showing 1 - 5 of 13 results.