Skip to Content
Amharic English

NEWS NEWS

የጋምቤላ እና የደቡብ ክልሎችን የሚያስተሳስረው የአቦቦ-ሜጤ አቦቦ-ኪ.ሜ 76 ኮንትራት አንድ የአስፋልት መንገድ ሥራ በማጠቃለያ ምዕራፍ ላይ ነው።

የጋምቤላ እና የደቡብ ክልሎችን የሚያስተሳስረው የአቦቦ-ሜጤ አቦቦ-ኪ.ሜ 76 ኮንትራት  አንድ የአስፋልት መንገድ ሥራ በማጠቃለያ ምዕራፍ ላይ ነው።     በአሁኑ ወቅት የፕሮጀክቱ ግንባታ 98 በመቶ ላይ የደረሰ ሲሆን መንገዱ ሙሉ ለሙሉ ለትራፊክ ክፍት ሆኖ አገልግሎት እየሰጠ ነው።  የግንባታው ቀሪ ውስን ስራዎች ማለትም  የእግረኛ መተላለፊያ ዜብራ  ፣ የመንገድ ላይ የትራፊክ ቅቦች የማቅለም ሥራ እንዲሁም ሌሎች ከመንገድ ግንባታው ጋር የተያያዙ ሥራዎች እየተከናወኑ ይገኛል። 960 ሚሊዮን ብር ወጪ የተደረገበት ፕሮጀክቱ ወጪው ሙሉ ለሙሉ በኢትዮጵያ መንግስት ነው የተሸፈነው፡፡ ግንባታውን እያከናወነ የሚገኘው ቻይና ሬይል ዌይ ሰቨንዝ ግሩፕ የተባለ አለምአቀፍ ሥራ ተቋራጭ ድርጅት ሲሆን ፤ፕሮጀክቱን... Read More About የጋምቤላ እና የደቡብ ክልሎችን የሚያስተሳስረው የአቦቦ-ሜጤ አቦቦ-ኪ.ሜ 76 ኮንትራት አንድ የአስፋልት መንገድ ሥራ በማጠቃለያ ምዕራፍ ላይ ነው። »

የአዲስ-አምቦ-ባኮ-ነቀምት-አሶሳ የመንገድ አካል የሆነው የጉደር-ጌዶ 54 ኪሎሜትር ከባድ የጥገና ግንባታ ፕሮጀክት በማጠቃለያ ምዕራፍ ላይ ይገኛል፡፡

የአዲስ-አምቦ-ባኮ-ነቀምት-አሶሳ የመንገድ አካል የሆነው የጉደር-ጌዶ 54 ኪሎሜትር ከባድ የጥገና ግንባታ ፕሮጀክት በማጠቃለያ ምዕራፍ ላይ ይገኛል፡፡ በአሁኑ ወቅትም ከመንገድ ፕሮጀክቱ 92 በመቶ የሚሆነው የከባድ ጥገና ስራው ሙሉ ለሙሉ ተጠናቋል። ቀሪ የፕሮጀክቱ ክፍል በያዝነው በጀት አመት ይጠናቀቃል። መንገዱ በአገልግሎት መደራረብ ሳቢያ በእጅጉ የተጎዳ የነበረ በመሆኑና ከሚያስገኘውም ዘርፈ-ብዙ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ እንዲሁም በየጊዜው እየጨመረ ከመጣው ከፍተኛ የትራፊክ ፍሰት ምክንያት በአስፋልት ኮንክሪት ደረጃ አድጎ ጥገናው ተገባዷል። ለመንገዱ ከባድ ጥገና (431,596,708.75)ከአራት መቶ ሰላሳ አንድ ሚሊዮን ብር በላይ  ከመንግስት በጀት ወጪ ተደርጎበታል፡፡ ከፍተኛ ጥገናውን እያካሄደ የሚገኘው አለም አቀፉ የስራ... Read More About የአዲስ-አምቦ-ባኮ-ነቀምት-አሶሳ የመንገድ አካል የሆነው የጉደር-ጌዶ 54 ኪሎሜትር ከባድ የጥገና ግንባታ ፕሮጀክት በማጠቃለያ ምዕራፍ ላይ ይገኛል፡፡ »

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ የኢትዮጵያ - ጁቡቲ የትራንስፖርት ኮሪደር አካል የሆነውን የአዳማ-አዋሽ ምዕራፍ አንድ አዳማ- ኪ.ሜ 60 የፍጥነት መንገድ ግንባታን ዛሬበይፋ አስጀመሩ ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ  የኢትዮጵያ - ጁቡቲ የትራንስፖርት ኮሪደር  አካል የሆነውን  የአዳማ-አዋሽ ምዕራፍ አንድ አዳማ- ኪ.ሜ 60 የፍጥነት መንገድ ግንባታን ዛሬበይፋ አስጀመሩ ።  በአዳማ ከተማ በተካሄደው መርሃ- ግብር ላይ  ፣ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አቶ አደም ፋራ  ፣  የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ   ፣ የሱማሌ ክልል ምክትል  ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ፣ የትራንስፖርት ሚንስትር ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ ፣ የአፍሪካ ልማት ባንክ በኢትዮጵያ ዳይሬክተር ዶ/ር አብዱል ካማራ ፣  የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ኢ/ር ሀብታሙ ተገኘ ጨምሮ  ፣  ከፍተኛ የፌዴራል እና የክልል... Read More About ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ የኢትዮጵያ - ጁቡቲ የትራንስፖርት ኮሪደር አካል የሆነውን የአዳማ-አዋሽ ምዕራፍ አንድ አዳማ- ኪ.ሜ 60 የፍጥነት መንገድ ግንባታን ዛሬበይፋ አስጀመሩ ። »

የኢተያ – ሮቤ ምእራፍ አንድ የአስፋልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ ስራ አፈጻጸም በመስክ ምልከታ ተቃኝቷል።

የኢተያ – ሮቤ ምእራፍ አንድ  የአስፋልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ ስራ  አፈጻጸም በመስክ ምልከታ ተቃኝቷል። የመንገድ ፕሮጀክቱ  በትራንስፖርት ሚኒስትር ድኤታ አቶ ካሳሁን ጎፌ ፣ የኢመባ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር መሀመድ አብዱራህማን  እንዲሁም የባለስልጣኑ  ከፍተኛ  የስራ ሃላፊዎች በተገኙበት ነው ምስክ ምልከታ የተካሄደው። የትራንስፖርት ሚኒስትር ድኤታ አቶ ካሳሁን ጎፌ የመንገዱን አሁናዊ እንቅስቃሴ በተመለከቱበት  ውቅት እንዳሉት አካባቢው በግብርና ምርቱ ታዋቂ ቢሆንም ከዚህ ቀደም ደረጃውን የጠበቀ መንገድ ባለመኖሩ አርሶ አደሩ ከምርቱ መጠቀም ሳይችል እንደቆየ አስታውሰው በቀጣይ መንገዱ ሲጠናቀቅ ምርቱን በፍጥነት ለማዕከላዊ ገበያ እውጥቶ በመሸጥ ተጠቃሚነታቸውን የሚጨምር ነው ብለዋል።... Read More About የኢተያ – ሮቤ ምእራፍ አንድ የአስፋልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ ስራ አፈጻጸም በመስክ ምልከታ ተቃኝቷል። »

የወላይታን እና ዳውሮ ዞኖችን በአስፋልት ኮንክሪት መንገድ የሚያስተሳስረው የሶዶ-ኦሞ ወንዝ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ሊጠናቀቅ ነው።

የወላይታን እና ዳውሮ ዞኖችን በአስፋልት ኮንክሪት መንገድ የሚያስተሳስረው የሶዶ-ኦሞ ወንዝ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ሊጠናቀቅ ነው። 76 ኪ. ሜትር የሚረዝመው የሶዶ -ኦሞ ወንዝ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት   ከአጠቃላይ ኪ. ሜትር ውስጥ 95 በመቶ የተጠናቀቀ ሲሆን ቀሪ ስራዎችን በቀጣይ ሁለት ወራት ተጠናቆ ሙሉ በሙሉ ለትራፊክ ክፍት ይሆናል።  አካባቢው ላይ በተደጋጋሚ የሚከሰተውን ከፍተኛ የመሬት መንሸራተት እና ናዳ ለመከላከል በሚያስችል መልኩ ሰፋፊ የአቃፊ ግንብ እና የጋብዮን ስራዎች ተከናውነዋል። የሶዶ -ኦሞ ወንዝ ከዚህ ቀደም በጠጠር ደረጃ የነበረ ሲሆን ካለው ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ጠቀሜታ አንጻር በአስፋልት ኮንክሪት ደረጃ አድጎ የተገነባ ነው።  የመንገድ ፕሮጀክቱ ከሶዶ ከተማ 7 ኪ. ሜትር ላይ... Read More About የወላይታን እና ዳውሮ ዞኖችን በአስፋልት ኮንክሪት መንገድ የሚያስተሳስረው የሶዶ-ኦሞ ወንዝ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ሊጠናቀቅ ነው። »

GINCHI LABOUR BASED GINCHI LABOUR BASED

VIDEO GALLERY VIDEO GALLERY

HAWASSA -CHUKO HAWASSA -CHUKO

Hawassa-Chuko 66 km asphalt concrete road construction project completed

The Hawassa-Chuko 66 km asphalt concrete road, part of the Mombasa-Nairobi-Addis Ababa road corridor, has been completed.Field recruitment for the overall project was completed on site.The Hawassa-Chuko road, built on asphalt concrete, will significantly reduce travel time and cost by modernizing the towns along the route, agricultural and industrial zones, and tourist attractions.

FINANCIAL TRANSPARENCY & ACOUNTABLITY FINANCIAL TRANSPARENCY & ACOUNTABLITY

FIND US ON GOOGLE MAP FIND US ON GOOGLE MAP